የእጣን ዛፎች እጣ ፈንታ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 25 2004ማስታወቂያ
ገበያ ማቅረቧንም እንዲሁ። እንዲያም ሆኖ የእጣን ዛፎች በተለያዩ ምክንያቶች ለአደጋ በመጋለጣቸዉ በቀጣይ አስራ አምስት ዓመታት ካዛፎቹ የሚገኘዉ ምርት እየቀነሰ እንደሚሄድ፤ በመጪዎቹ ሃምሳ ዓመታት ደግሞ የእጣን ምርት የሚሰጡ ዛፎች ቁጥር ዘጠና በመቶ ሊቀንስ እንደሚችል በዘርፉ የተደረጉ ጥናትቶች ያስጠነቅቃሉ ። ይህንን ይዞታም የእጣን ዛፎች የሚገኙበት ደን እየተጨፈጨፈ ለሰፋፊ እርሻ በመቅረቡም ዛፎቹ በቁጥር ከመመናመን አልፈዉ ጭራሽ አንድ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ የእጣን ዛፍ ነበር ወደሚባል ታሪክ ሊለወጥ እንደሚችልም ጥናት ያካሄዱ ባለሙያዎች ያሳስባሉ።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ