የእድገትና ለዉጥ ጉባኤና የተቃዋሚዎች አቋም1 ጥቅምት 2008ሰኞ፣ ጥቅምት 1 2008የኢትዮጵያ መንግሥት በቀጣይ አምስት አመታት ተግባራዊ ሊያደርጋቸው ባቀዳቸው ነጥቦች ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ጋር ዕርብ ዕለት ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/1GmtJምስል Getty Imagesማስታወቂያ[No title]To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio በዚሁ ውይይት የተወሰኑት የፓርቲ አባላት ሌሎች ደግሞ ጨርሶ ላለመሳተፍ ወስነው አልተገኙም። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር በዚሁ ስብሰባ የተሳተፉትን እና ያልተሳተፉትን ፓርቲዎች አስተያየት አጠያይቋል። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ልደት አበበ አርያም ተክሌ