የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ8 ጥቅምት 2003ሰኞ፣ ጥቅምት 8 2003የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።https://p.dw.com/p/Ph6Kምስል APማስታወቂያ የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በሙት ዓመት መታሰቢያው ላይ ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሮልናል። ወ/ሮ ሲልቪያ ፋሺስት ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ ያደርስ የነበረውን ግፍ በመቃወም ሲታገሉ የነበሩ አርበኛ ናቸው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ተክሌ የኋላ