1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእንስሳት ህክምና ሥልጠና

ሐሙስ፣ ኅዳር 24 2002

በምሥራቃዊው ኢትዮጵያ፣ በሶማሊ መስተዳድር፣ በሸነሌ አካባቢ፣ በአሜሪካ ወታደሮች የአፍሪቃ ቀንድ ጥምር ግብረ-ኃይል እገዛ፣በእንስሳት ህክምና ሲሰለጥኑ የሰነበቱ ባለሙያዎች ተመረቁ።

https://p.dw.com/p/KplX
ምስል dpa - Fotoreport

በምረቃው ሥነ-ሥርዓት የተገኙት በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጊዜያዊ አምባሳደር ፣ ከብቶች ከኢትዮጵያውያን ህይወት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያላቸው ስለሆነ ፣ መንግሥታቸው፣ በዚህ መስክ፣ የጀመረውን ድጋፍ አጠንክሮ እንደሚቀጥል አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር--

ተክሌ የኋላ/ ሸዋዬ ለገሠ