1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእናቶች እና የህጻናት ጤንነት

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 5 2002

የምዕተ ዓመቱ የልማት ግቦች እየተባሉ የሚታወቁት ስምንት ነጥቦች አንድ መቶ ዘጠና ሁለት የተመድ አባል ሀገሮች እና በርካታ ለጋሽ ድርጅቶች እአአ በ 2015 ዓም ልንደርስባቸው ይገባል ብለው ያስቀመጡዋቸው ናቸው።

https://p.dw.com/p/MvQK
ምስል picture alliance/dpa

ከነዚሁ ግቦች መካከል የህጻናት ሞት መቀነስ እና የእናቶችን ጤና ማሻሻል የተሰኙት ይገኙባቸዋል። በነዚህ መስኮች በድሬዳዋ አስተዳደር ምን ዓይነት እንቅስቃሴ በመከናወን ላይ ይገኛል? የዛሬው ዝግጅታችን የሚያተኩርበት ጉዳይ ይሆናል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር

አርያም ተክሌ