የእስዊድኑ «ኤች » እና «ኤም» እና የኢትዮጵያው አልሜዳ ኩባንያ ትብብር 30 ነሐሴ 2005ሐሙስ፣ ነሐሴ 30 2005Hennes & Mauritz በምኅጻሩ (H & M) በመባል የታወቀው የእስዊድኑ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ፣https://p.dw.com/p/19cmuምስል Olivier Morin/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ ከኢትዮጵያው የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ አልሜዳ ጋር አብሮ ለመሥራት ሙከራ በማድረግ ላይ መሆናቸውን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ስለ H & M ገበያ ፍለጋም ሆነ ትብብር የቀረበው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ