የ«እስካምፒስ» ፕሮጀክት አነስተኛ ማሳዎች ላሏቸው አርሶ አደሮች፣
እሑድ፣ ታኅሣሥ 18 2002ማስታወቂያ
አውሮፓውያኑ ተመራማሪዎች ፣ ፕሮጀክቱን «እስካምፒስ» ይሉታል። የእስካምፒስ ትርጉም እዚህ ላይ የተለመደው፣ ከባህር ነፍሳት የሚገኝ የቅንጦት ምግብ ሳይሆን ሌላ ፍች ተሰጥቶታል ማለት ነው። እስካምፒስ፣ ፕሮጀክቱን የነደፉት ሰዎች እንደሚሉት፣ ድሆች አርሶ-አደሮችን የሚታደግ ማለት ነው። ፕሮጀክቶቹ የተዘረጉት በ 4 አዳጊ አገሮች ሲሆን ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ተቋም ለተሰኘው በሮም ለሚገኝ መ/ቤት የሚሠሩት ፈረንሳዊው ሎራ እስትራቫቶ ፣ የእርዳታው ፕሮጀክት ለምን «እስካምፒስ» የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ሲያብራሩ---
(ድምፅ)
ተክሌ የኋላ፣