የእስር ማዘዣ ማመልከቻ በሱዳን መሪ አንጻር12 ሐምሌ 2000ቅዳሜ፣ ሐምሌ 12 2000ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ ሰሞኑን በሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን ኧል በሺር ላይ በጦር፡ በስብዕና አንጻር በፈጸሙትና በዘር ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ እንዲያወጣ ያስገቡት ማመልከቻ በትልቆቹ የአውሮጳ ከተሞች የሚታተሙ ዕለታዊ ጋዜጦችን ልዩ ትኩረት አግኝቶ ነበር።https://p.dw.com/p/Efaiጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖምስል dpa - Fotoreportማስታወቂያ