1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእስራኤል የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጽያ ጉብኝት

ሐሙስ፣ ነሐሴ 28 2001

ከቅርብ አመታት ወዲህ በእስራኤል ከፍተኛ ስልጣን ላይ ያለ ኢትዮጽያን ለመጎብኘት ሲመጣ አቪግዶር ሊበርማን የመጀመርያ እንደሆኑም ተነግሮአል

https://p.dw.com/p/JOWc
ሊበርማንምስል AP

የእስራኤል የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጽያ ጉብኝት የእስራኤል ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቪግዶር ሊበርማን በአምስት የአፍሪቃ አገሮች የሚያደርጉትን ጉብኝት ትናንት በአዲስ አበባ ጀምረዋል። ሊቨር ማን ትናንት ቀትር ላይ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢትዮጽያዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ስዩም መስፍን አቀባበል አድርገዉላቸዋል። ከቅርብ አመታት ወዲህ በእስራኤል ከፍተኛ ስልጣን ላይ ያለ ኢትዮጽያን ለመጎብኘት ሲመጣ አቪግዶር ሊበርማን የመጀመርያ እንደሆኑም ተነግሮአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ልኮልናል።

Tadesse Engedaw / Azeb Tadesse / Negash Mohamed