የእስራኤል የኢራን ፍጥጫ2 ሐምሌ 2001ሐሙስ፣ ሐምሌ 2 2001እስራኤል ከኢራን ጋር በዲፕሎማሲ የተያዘዉ ሁኔታ ካልተሳካ በሚል የጦር ጀቶችዋ ሳዉዲ አረብያን ዘልቆ በአየር ክልል ላይ ሃይሏ ልምምዱን ቀጥሎአል።https://p.dw.com/p/IkZoየኢራን ካርታምስል DWማስታወቂያሳዉዲአረብያ እስራኤል በአንድ የሰማይ ክልል በጋራ መሆን ኢራንን ብቻ ሳይሆን ቀሪዉን አለምም ትኩረት የሳበ ሆንዋል። የኢራኑ ፕሪዝደንት ማሕሙድ አህማዲ ነጃድ የአይሁዳ ዘር አለባቸዉ ተብሎ የሚወራዉ ወሪ ደግሞ ኢራንን ግራ አጋብቶአል። ዜናነህ መኮንን ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ