የእስራኤል ሠፈራ ግንባታና የሰላም ድርድር
ሰኞ፣ መስከረም 17 2003ማስታወቂያ
ከሁለት ዓመታት በላይ ፊት ለፊት ተገናኝተዉ ተወያይተዉ የማያዉቁት የሁለቱ ወገን መሪዎች፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈዉ ዓመት ነሐሴ ወር ማለቂያ መገናኘት ፍሬ ያፈራ ይሆናል የሚል ግምት አሰጥቶ ቆይቷል። ትናንት ያከትመዉ የእስራኤል የሠፈራ መንደር ግንባታ የማቆም ገደብ፤ እስካሁን ስለመራዘም መቆሙ የተሰማ ነገር ባለመኖሩ፤ ያ በአካባቢዉ ይሰፍናል የተባለዉን ሰላም አሁንም ገና ሩቅ አስመስሎታል።
ሰባስቲያን ኤንግልብሬኽት
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ