የእስራኤልና የሃማስ የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት2 ጥቅምት 2004ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2004ጋዛ ውስጥ ከ 5 ዓመት በፊት የተማረከውን የእስራኤሉን ወታደር ጊላድ ሻሊትን ለማስለቀቅ እስራኤል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ የሃማስ እስረኞችን ለመፍታት የደረሰችበት ስምምነት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።https://p.dw.com/p/Rqjxጊላድ ሻሊትምስል APማስታወቂያ በዚሁ ስምምነት መሠረት ሻሊት እንደተለቀቀ እስራኤል በመጀመሪያ ወደ 450 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች ። የተቀሩት 550 እስረኞች ደግሞ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ይለቀቃሉ ። ሂሩት መለሰ ሸዋዮ ለገሰ