የእሥራኤል ው.ጉ.ሚ. የኢትዮጵያ ጉብኝት
ረቡዕ፣ ሰኔ 11 2006ማስታወቂያ
እሥራኤላዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር እአአ ከ2009 ዓም ወዲህ ባለፈው ማክሰኞ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪቃ እያደረጉት ባለው የአሥር ቀን ጉብኝት ውስጥ ከኢትዮጵያ ጎን የተጠቃለሉት ሌሎች ሀገራት ኮት ዲቯር፤ ርዋንዳ፤ ጋና እና ኬንያ ናቸው። ስለ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ጉብኝት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለዶይቸ ቬለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ