1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የእሥራኤል ሠፈራና የአውሮፓው ኅብረት፣

ሐሙስ፣ ሐምሌ 11 2005

እሥራኤል በኃይል በያዘቻቸው የፍልስጤም ግዛቶች የሠፈራ መርኀ ግብሯን አለማጠፏ፣ የመካከለኛውን ምሥራቅ ውዝግብ በሰላም ድርድር ለመፍታት ፣ በየጊዜው የቀረቡ እቅዶችን ሁሉ መቅኖ እያሳጣ ነው ።

https://p.dw.com/p/19ASg
ምስል picture-alliance/dpa


በ 1959 ዓ ም  ፤ በእሥራኤልና ዐረቦች ጦርነት  ሳቢያ ፤ እሥራኤል  በኃይል በያዘቻቸው የፍልስጤም ግዛቶች የሠፈራ መርኀ ግብሯን አለማጠፏ፣ የመካከለኛውን ምሥራቅ ውዝግብ በሰላም ድርድር ለመፍታት ፣ በየጊዜው የቀረቡ እቅዶችን ሁሉ መቅኖ እያሳጣ መቅረቱ የሚታወስ ነው። አዲስ የሰላም ድርድር ለመጀመር ፤የዩናይትድ እቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ያደረጉት ተደጋጋሚ ጥረት፤ በአንዳንድ አገላለጾች ፤ ፍልስጤማውያን ለውጥ እንዲደረግ በመጠየቃቸው፤ ሙሉ በሙሉ የሚሠምር አልመሰለም ። እንደ ዩናይትድ እስቴትስ  የበኩሉን ጥረት ሲያደርግ የቆየው የአውሮፓው ኅብረት ፤ በሰላሙ ሂደት መጓተት ፤ እሥራኤልንና ፍልስጤማውያንን ፤ በይበልጥም እሥራኤልን ወቅሷል። ግርማው አሻግሬ  ዝርዝር ዘገባ

ግርማው አሻግሬ

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ