የኤች አይቪ ኤድስና አባለዘር በሽታዎች ጉባኤ25 ኅዳር 2004ሰኞ፣ ኅዳር 25 200416ኛዉ የኤች አይቪና የአባለ ዘር በሽታዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ትናንት አመሻሽ ግድም ተከፍቷል።https://p.dw.com/p/S0F8ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ በዓለም ዓቀፉ ጉባኤ ለመሳተፍ እስከትናንት ማምሻ ድረስ ከስምንት ሺህ ተሳታፊዎች በላይ ወደአገሪቱ መግባታቸዉም ተገልጿል። ከጉባኤዉ ዋዜማ የታቀደዉ የግብረ ሰዶማዉያን ስብሰባም እንዳወዛገበ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ያስረዳል። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ