የኤትራና የፖለቲካ ይዞታና የICG ጥሪ13 መስከረም 2003ሐሙስ፣ መስከረም 13 2003ዋና ጽ/ቤቱ በብራሰልስ የሚገኘው (ICG) በመባል የሚታወቀው የውዝግቦች አጥኚና ተንታኝ ድርጅትም ሆነ ተቋም፤https://p.dw.com/p/PLAREritrea Flaggeማስታወቂያከሰሞኑ ኤርትራን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ፣ ያቺው ሀገር፣ በአፍሪቃው ቀንድ ፤ ሌላኛዋ ቀውስ ውስጥ የምትገባ ሀገር እንዳትሆን ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከማግለል ይልቅ አብሮ በመሥራትና በመርዳት ጭምር ፣ መንግሥቷንም፤ ወደ ውይይት በማምጣት አገሪቱን ከጥፋት፤ አካባቢውንም ከሁከት ለመታደግ እንዲጥር ሲል ጥሪ ማቅረቡ ተመልክቷል። ገበያው ንጉሤ ሒሩት መለሰ