1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤስ ፔ ዴ ሽንፈት እና የአመራር ለውጥ

ሐሙስ፣ መስከረም 21 2002

በአሁኑ ምርጫ SPD 146 የምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ አይቶት የማያውቀው ሽንፈት ገጥሞታል ።

https://p.dw.com/p/JvnD
ሽታይንማየርምስል AP

ታላቁ ጥምር መንግስት በመጪው አራት ዓመታትም ሊቀጥል እንደሚችል ሲሰነዘሩ የቆዩ ግምቶች አልያዙም ። ሜርክልም እንደተመኙት በትልቁ ጥምር መንግስት ምትክ ከነፃ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤፍ ዴ ፔ ጋር አዲስ መንግስት ሊመሰርቱ በዝግጅት ላይ ናቸው ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ