የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የተመድ21 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 21 2007የተመድ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን ቡድን የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅመዋል የሚባለውን የመብት ጥሰት ለማጣራት በብሪታንያ ምርመራ ጀመረ። ቡድኑ ሁለተኛ ሳምንት የያዘውን ምርመራውን በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን በማነጋገር በማካሄድ ላይ ይገኛል።https://p.dw.com/p/1ET3Zማስታወቂያ ብሪታንያ ቡድኑ ይህን መሰል የማጣራት ስራ ያካሄደባት ሶስተኛዋ ሀገር ናት። ቡድኑ ቀደም ሲል ተመሳሳይ ምርመራ በኢጣልያ እና በስዊትዘርላንድ አካሂዶዋል። ድልነሳ ጌታነህ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ