የኤርትራ ኤምባሲ ቃጠሎ7 ጥር 2007ሐሙስ፣ ጥር 7 2007https://p.dw.com/p/1ELMOምስል AP Graphicsማስታወቂያ ዘግይቶ በደረሰን ዘገባ መሠረት ሪያድ-ሳዑዲ አረቢያ የሚገኘዉ የኤርትራ ኤምባሲ ፅሕፈት ቤት ዛሬ በእሳት ተቃጥሏል።የቃጠሎዉ መንስኤ በዉል አልታወቀም።ሥለ ቃጠሎዉ ጂዳ የሚገኘዉን ነቢዩ ሲራክን ሸዋዬ ለገሠ በሥልክ አነጋግራዋለች። ነብዩ ሲራክ ሸዋዬ ለገሠ ነጋሽ መሐመድ