1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ቲቪ ና የኢትዮጵያ ማስተባበያ

ሰኞ፣ ጥር 7 2004

ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ በቴሌቪዥን የሚሰራጩ ፕሮግራሞችን ኢትዮጵያ ሆን ብላ ታፍናለች ሲል የኤርትራ መንግሥት ያቀረበውን ጥብቅ ነቀፌታ ኢትዮጵያ አስተባበለች ።

https://p.dw.com/p/13kae
Karte Eritrea Äthiopienምስል AP Graphics/DW

የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ለዶቼቬለ የአማርኛው ክፍል በሰጡት መልስ የኢትዮጵያ መንግሥት በአረብ ሳት በሚተለለፈው የኤርትራ ቴሌቪዥን ስርጭት ሞገድ ላይ አፈና ይካሄዳል ተብሎ የቀረበውን ክስ አጣጥለዋል ። ያነጋገራቸው የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ሂሩት መለሰ

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ