1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ

ዓርብ፣ ነሐሴ 7 2002

የኤርትራ ተቃዋሚዎች ጥምረት አዲስ አበባ ላይ የስደት መንግስት ማቋቋማቸው በያዝነው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/OnS2
የኤርትራ ተቃዋሚዎች የስደት መንግስት አቋቋሙ
ምስል AP Graphics/DW

ጥምረቱ በአዲስ አበባ ለ10 ቀናት የቆየ ጉባዔ አካሂዶ ነው የስደት መንግስት ያቋቋመው። ጉባዔው በኤርትራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ጭቆና ለማስቆም ያስችላል በሚል የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ ዘገባ ልኮልናል።

መሳይ ማሞ

ተክሌ የኋላ