የኤራፓ የሰላማዊ ሰልፍ ዕቅድ የገጠመው እክል22 መስከረም 2006ረቡዕ፣ መስከረም 22 2006የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤራፓ፣ የብሔራዊ መግባባትን ጉዳይ አስፈላጊነትን ለማጉላት በአዲስ አበባ ለፊታችን እሁድ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርቶዋል። ኤራፓ ሰልፉን በመሥቀል አደባባይ ለማድረግ ቢያቅድም፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር የሰላማዊ ሰልፍ እናhttps://p.dw.com/p/19sysምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ሕዝባዊ ጥያቄ ማሳወቂያ መሥሪያ ቤት ሰልፉ በጃን ሜዳ እንዲካሄድ መወሰኑ ድርጅቱን ቅር እንዳሰኘው ገልጾዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ