የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ምረቃ
ሰኞ፣ መጋቢት 12 2003ማስታወቂያ
ኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ ባለ400 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፍ የሚችሉ መስመሮችና አምስት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ማስመረቁን የጠቆመዉ የአዲስ አባባዉ ወኪላችን ዘገባ ፤ ለማከፋፈያ ጣቢያዎቹ ግንባታም ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ መደረጉን አመልክቷል። የተዘረጋዉ መስመርና የተመረቀዉ የኃይል ማከፋፈያ የአገሪቱን ከፊል ሊሸፍን እንደሚችል ተገልጿል።
ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ