የኤሌክትሪክ ቦንድ ሽያጭ17 ታኅሣሥ 2001ዓርብ፣ ታኅሣሥ 17 2001የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የቦንድ ሽያጭ መጀመሩን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/GNYBምክር ቤትምስል APማስታወቂያርምጃዉ ያቀደዉን የኮረንቲ አገልግሎት በየገጠሩ የማስፋፋት ተግባር የሚያግዝ እንደሚሆን ተገልጿል። ሽያጩ አገር ዉስጥም ሆነ ዉጪ ለሚገኙ ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ክፍት ነዉ።