1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኤሌክትሪክ ራሽንና ተስፋ

ሰኞ፣ ሰኔ 15 2001

በኢትዮጵያ የገጠመዉ የኃይል እጥረት ያመጣዉ የኤልክትሪክ ፈረቃ በስራቸዉ ላይ ባስከተለዉ ጫና አንዳንድ ባለድርጅቶች ስራቸዉ እንደተስተጓጎለ ይናገራሉ።

https://p.dw.com/p/IWiJ
ምስል picture-alliance / dpa

መንግስት ኃይል ቆጣቢ የሆኑ አምፖሎችን የማከፋፈል እቅድ እንዳለዉ በመግለፅ የተከሰተዉ ችግር የሚቀረፍበት ወቅት ሩቅ እንደማይሆን እየገለፀ ነዉ።

ጌታቸዉ ተድላ/ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ