የኢድ አል-ፊጢር በዓል
ማክሰኞ፣ ነሐሴ 24 2003ማስታወቂያ
1432ኛው የረመዳን ወር የጾም ፍቺ፤ የኢድ ኧል ፍጥር በዓል ፣ በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በዓለም ዙሪያ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በመላ ኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዘንድም በደማቅ ሁኔታ ነው ሲከበር የዋለው። በአዲስ አበባ እንዴት እንደተከበረ ፣ የተመለከተው፣ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
-----------------------------------------------------------------------------
ከአዲስ አበባ ቀጥላ በስፋት ሁለተኛ በሆነችው ትልቅ ከተማ በድሬዳዋስ እንዴት ነበረ የበዓሉ አከባበር? ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
------------------------------------------------------------------------------
የእስልምና ሃይማኖት በተጀመረባትና ቅዱሳት ቦታዎች በሚገኙባት ስዑዲ ዐረቢያ እድ አል ፍጥር እንዴት እንደተከበረ፤ በተለይም በወደቢቱ ከተማ በጂዳና በሌሎች የዐረብ አገሮች የሚገኙ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ኢትዮጵያውያን፤ ይህን ታላቅ ዓመታዊ በዓል እንዴት እንዳከበሩት የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
ታደሰ እንግዳዉ
ዮሐንስ ገ/እግዚ አብሔር
ነቢዩ ሲራክ
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ