1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት 50ኛ ዓመት

ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2006

ከሰሞኑ የተመሠረተበትን 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ ያከበረው የኢየሩሳሌም መታሰቢያ ድርጅት፣ በአባልነት የሚመዘግባቸው ተሳላሚዎች ፣ በኢየሩሳሌም ቅዱሳት ቦታዎችን፣ የኢትዮጵያን አብያተ ክርስትያን እና ገዳማትን ጎብኝተው

https://p.dw.com/p/1C93O
ምስል DW/S. Legesse

እንዲመለሱ የአስጎብኝነት ተግባር ያከናውናል። በኢየሩሳሌም የሚገኙ የኢትዮጵያ ንብረቶች እንዲጠበቁም የተቻለውን እንደሚያደርግ ድርጅቱ አስታውቋል። ድርጅቱ ራቅ ካሉ የገጠር ቦታዎች ለሚመጡ፣ በአጠቃላይ ጽኑ እምነት ላላቸው ቅድሚያ እንዲሰጥ፣ ለማስጎብኘት የሚያስችል በቂ እና የተሟላ ዝግጅት እንዲያደርግም ችግሩ መኖሩን የታዘቡ አባላት ማሳሰባቸው አልቀረም።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ