የኢኦተ ቤተ ክርስቲያን አባቶች ሽምግልና መክሸፍ፣ 9 ጥር 2005ሐሙስ፣ ጥር 9 2005የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖደስ 4ኛውን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ከነሙሉ ሥልጣናቸው ላለመቀበል መወሰኑ እንዳሳዘነው በስደት የሚገኘው ቅዱስ ሲኖደስ ገለጠ። የዋሽንግተኑ ዘጋቢአችን አበበ ፈለቀ ያነጋገራቸውhttps://p.dw.com/p/17M5vምስል APማስታወቂያ የሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ፣ ብፁእ አቡነ መልክ ጸዴቅ ፣ ሲኖዶሱ፣ ከዚህ በኋላ ፣ ሰሜን አሜሪካ ውስጥ ነጻና ገለልተኛ የሆነ ሲኖዶስ ለማቋቋም ወስኗል ሲሉ ገልጸዋል። 2 ቱን ሲኖዶሶች ለማስታረቅ ሲንቀሳቀስ የነበረው፤ የሰላምና ዕርቅ ኮሚቴም ፤ ትናንት ከአዲስ አበባ የተላለፈው ውሳኔ የሰላም ጥረቱን እንደሚያደናቅፈው ጠቁሟል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ