የኢንተርኔት አገልግሎትና ጠላቶቹ4 መጋቢት 2001ዓርብ፣ መጋቢት 4 2001በሰዎስት የ እንግሊዝኛ ፊደላት WWW-በሚል ምሕፃረ-ቃል የሚጠራዉ የኢንተርኔት አገልግሎት ከተጀመረ ዛሬ 20 ዓመቱን ደፈነ።https://p.dw.com/p/HBVVየመረጃ ምንጭ፦ ዘመነ ኢንተርኔትምስል APማስታወቂያ ትናንት ግን የኢንተርኔት የመረጃ ፍሰትን አስመልክቶ፤ ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች፤ በእንግሊዘኛ ምህፃሩ Reporters without Borders መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አስራ ሁለት ሀገራትን የኢንተርኔት ጠላቶች ሲል ይፋ አድርጓል።