የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር እንቅስቃሴ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 24 2009ማስታወቂያ
የድርጅቱ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት ባቡሩ ከድሬ ደዋ እስከ ጅቡቲ ድንበር ደወሌ ድረስ አገልግሎቱን እየሠጠ ይገኛል። ወደ ድሬደዋ ብቅ ያለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንቅስቃሴዉን በተመለከተ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ