1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮ ቴሌኮም ሽልማትና ስሞታዉ

ሰኞ፣ ጥቅምት 15 2008

የኢትዮጵያ ቴሌኮሚኒኬሽን አገልግሎት መቀመጫዉን ስጳኝ ካደረገዉ «ግሎባል ትሬድ ሊደርስ ግሩፕ» የ 2015 ዓ,ም የጥራት ተሸላሚ መባሉ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠቃሚዎችን እያነጋገረ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1GuRe
SYMBOL Algerien Telekommunikation
ምስል picture-alliance/dpa

[No title]


በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የስልክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት፤ ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የሚሰጠዉ አገልግሎት ደካማ ሆኖ ሳለ የጥራት ተሸላሚ መባሉ ግራ የሚያጋባ ነዉ ። ኢትዮ ቴሌኮም በበኩሉ ሽልማቱ የአስተዳደር ጥራት መሆኑንና ደንበኞች ለአቀረቡት አቤቱታ ተገቢዉን ምላሽ ለመስጠት ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑን መግለጹን ፤ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ያሳያል።


ዮሐኃንስ ገ/እግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ