የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 11 2008ማስታወቂያ
የድንበር ማካለሉ ሒደት የኢትዮጵያን ጥቅም አያስጠብቅም በሚል በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ኢትዮጵያውያኑ የተቃውሞ ፊርማ በማሰባሰብም ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሓፊ ባን ኪ ሙን አስገብተዋል።የፊርማ ማሰባሰቡን ካከናወኑት ድርጅቶች መካከል የጎንደር ሕብረት የተባለው ድርጅት ተወካይን በማነጋገር የዋሽንግተኑ ወኪላችን ናትናኤል ወልዴ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ናትናኤል ወልዴ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ነጋሽ መሐመድ