የኢትዮ ሱዳን የድንበር ኮሚሽን 12ኛ መደበኛ ስብሰባ
ዓርብ፣ ታኅሣሥ 23 2002ማስታወቂያ
የ 2ቱ ወገኖች ተወካዮች ስብሰባቸዉን ሲያጠናቅቁ ባወጡት የጋራ መግለጫ የሁለቱ አገሮች ትብብር እና መቀራረብ እየተሻሻለ መምጣቱን አስታዉቀዋል። ይሁንና አለም አቀፍ ጋዜጠኞች በቦታ ርቀት ምክንያት የስብሰባዉን ሂደት በቅርብ መከታተል አልቻሉም። ታደሰ እንግዳዉ ከአዲስ አበባ የኢትዮጽያ የዉጭ ጉዳይ ሚ/ር ባለስልጣናትን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል
ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ