የኢትዮጽያ የምርጫ ቦርድ ይፋዊ የዉጤት መግለጫ14 ሰኔ 2002ሰኞ፣ ሰኔ 14 2002የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በተያዘለት የግዜ ሰሌዳ መሰረት ዛሪ ጠዋት የግንቦት 15 ቱን ምርጫ ዉጤት፣ በይፋ ያስታዉቃል ተብሎ ተጠብቆ ነበር።https://p.dw.com/p/NzOPምስል DWማስታወቂያምርጫ ቦርድ ረፋዱ ላይ ዉጤቱን ከቀትር በኻላ በይፋ እንደሚገልጽ አስታዉቆ እዚህ እስቱድዪ ከገባን በኻላ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ምርጫ ቦርዱ የሰጠዉን ይፋዊ መግለጫ ተከታትሎ ይህንን አድርሶናል። በተጨማሪም በይፋዊ መግለጫዉ ላይ የህዝብ አስተያየትን አሰባስበናል። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ