1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጽያ ስነ-ጹሁፍ እድገት ምን ላይ ነዉ

ሐሙስ፣ ጥር 8 2000

በዘመናችን በኢትዮጽያ የሚታተመዉ የመጽሃፍት ቁጥር እጅግ ተበራክቶ ይታያል። እዉን ስነ-ጹሁፉ እንደ ብዛቱ ጥራቱ የዛኑ ያህል ከፍ ያለ ነዉን? የኢትዮጽያ የስነ-ጽሁፍ ሁኔታ ምን ላይ ነዉ? የኢትዮጽያ የደራስያን ማህበር ለኢትዮጽያ የስነ-ጹሁፍ እድገት ምን ያህል አስተዋጽኦ ያደርጋል?

https://p.dw.com/p/E0lr
ምስል BilderBox

በ1952 አ.ም የተቋቋመዉ የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር የስነ-ጽሁፍ ዝንባሌ ያላቸዉን ዜጎች ለማሰባሰብ በአሁኑ ወቅት በባህር ዳር በሀረር እና በደሴ ቅርንጫፉን አቋቋሙአል ያሉንን የኢትዮጽያ ደራስያን ማህበር ምክትል ሊቀመንበር እና በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በቋንቋዎች ጥናት ክፍል መምህር አቶ ደረጀ ገብሪ በዶቼ ቬለ ራድዮ ጣብያ ተገኝተዉ ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ ሰጥተዉናል መልካም ቆይታ