የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ቀዉስ እና የአዉሮጳ ሕብረት
ረቡዕ፣ ጥቅምት 30 2009ማስታወቂያ
ብራስልስ ቤልጅግ ዉስጥ የተለያዩ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች የተሳተፉበት ዉይይት ዛሬ ተደርጓል።በዉይይቱ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ፕሬዝደንት ዶከተር መረራ ጉዲና ፤ የግንቦት ሰባት መሪ ዶክተር ብርሐኑ ነጋ እና በዘንድሮዉ ኦሎምፒክ በማራቶን የብር ሜዳሊያ ያገኘዉ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ተሳትፈዋል።ገበያዉ ንጉሴ የዉይይቱን ሒደት ተከታትሎታል።ገበያዉ መስመር ላይ ነዉ።
ገበያዉ ንጉሴ
ነጋሽ መሐመድ
ሸዋዬ ለገሰ