የኢትዮጵያ ፖለቲካና ግንቦት 7 ስብሰባ
ሰኞ፣ ሚያዝያ 26 2001ማስታወቂያ
የግንቦት 7 የፈትኅ፣ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ በትናንትናው ዕለት፣ በዋሽንግተን ዲ ሲ፣ ህዝባዊ ስብሰባ ማካሄዱ ታውቋል። በዚሁ ስብሰባ ላይ ፣ የዋሽንግተኑ ዘጋቢኢችን አበበ ፈለቀ እንደተከታተለው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የህግ የበላይነትና የግብረ-ገብ እሴቶች ፣ በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ያላቸውን ሚና የዳሰሰ ሲሆን፣ ለዘላቂ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መሥፈን ፣ ምን ይደርግ በሚል ርእስ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ንቅናቄው ትግሉን የበለጠ እንደሚቀጥልና ሌሎች ድርጅቶች የሚታቀፉበት ግንባር በማቋቋም ላይ መሆኑንም ይፋ አድርጓል።
Abebe Feleke-Tekle Yewhala
Negash Mohammed
►◄
►◄