1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፓርቲዎች ውይይት እና መግለጫዎች

ማክሰኞ፣ ኅዳር 1 2002

በኢትዮጵያ የምርጫ ህግ ላይ ገዥው ፓርቲና ተቀናቃኝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጀመሩት ውይይት ዛሬም ቀጥሏል ።

https://p.dw.com/p/KTLa
ምስል picture alliance/imagestate/Impact Photos

ህጉን የተቃወሙት የፖለቲካ ፓርቲዎች የውይይቱን ሂደት እየተቹ ነው ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ታደሰ ዕንግዳው በውይይቱ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰጡትን መግለጫ ተከታትሏል ።

ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ