የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ ከዕረፍት መልስ ሥራ መጀመር፣29 መስከረም 2004ሰኞ፣ መስከረም 29 2004የኢትዮጵያ ፓርላማ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልት ከሶስት ወራት የእረፍት ግዜ በኋላ ተመልሰዉ በዛሪዉ እለት ስራቸዉን ጀምረዋል።https://p.dw.com/p/RqBzምስል DWማስታወቂያየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፊደሪሽን ምክር ቤት የሁለቱንም የስራ ዘመን በንግግር መርቀዉ የከፈቱት የአገሪቱ ፕሪዝደንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ናቸዉ። የ ኢ ህ ዴ ሪ 4ኛው ዘመን የህዝብ ተወካዮችና የፌደሬሽን ም/ቤቶች 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ዛሬ ከቀትር በኋላ መከፈቱን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ታደስ እንግዳዉ ተክሌ የኋላ ሸዋዪ ለገሰ