1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ፓርላማ ለ 2003 በጀት አጸደቀ

ሐሙስ፣ ሰኔ 24 2002

የኢትዮጵያ ፓርላማ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ለመጪው 2003 ዓ.ም. በመንግሥት የቀረበ የበጀት ረቂቅን ተቀብሎ አጽድቋል።

https://p.dw.com/p/O8Lb
ምስል AP

ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና እንዳመለከተው ረቂቁ የጸደቀው በብዙሃን ድምጽ ነው። በፓርላማው ውይይት ስለ-መከላከያ በጀት መብዛት፣ በአንጻሩ ሰለ እርሻ በጀት ማነስና ስለ ዋጋ ግሽበት ወዘተ. ጥያቄዎች ሲነሱ በስፍራው የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊም ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ታደሰ እንግዳው

መስፍን መኮንን

አርያም ተክሌ