የኢትዮጵያ ጥናት በጀርመን12 ሚያዝያ 2003ረቡዕ፣ ሚያዝያ 12 2003ተቋርጦ የቆየዉ በጀርመን የኢትዮጵያ ጥናት በበርሊን ዳግም ተጀመረ።https://p.dw.com/p/RJKKማስታወቂያበተለያዩ ምክንያቶች በበርካታ የጀርመን ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ የኢትዮጵያ ጥናት ወንበሮች በአስተማሪ ሳይያዙ መሰንበታቸዉን የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል በላከዉ ዘገባ ጠቁሟል። ወኪላችን የበርሊኑን ፍሪ ዩኒቨርሲቲ መምህራንን በማነጋገርና ያለፈዉን ታሪክ በመዳሰስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኃይለሚካኤል ሸዋዬ ለገሠ መስፍን መኮንን