የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም 50ኛ ዓመት
ሐሙስ፣ መጋቢት 18 2006ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም 50 ኛ ዓመቱን ሰሞኑን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል ። ተቋሙ በልዩ ልዩ ባህላዊ እቃዎች ቤተ መዘክርነት እንዲሁም እስከ 20 ሺህ በሚደርሱ የህትመት ክምችቶቹ ለተማሪዎችና ለተመራማሪዎች ጥናትና ምርምር ከፍተኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ነው ። ትልቁ የአፍሪቃ ቀንድ ቤተ መፃህፍት እስከመባል በደረሰው በዚህ ተቋም ጥናትና ምርምሮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማድረግ እቅድ መኖሩን ሃላፊው ዶክተር አህመድ ሃሰን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሀመድ