የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ጋዜጣዊ መግለጫ4 የካቲት 2006ማክሰኞ፣ የካቲት 4 2006የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች እና ሀገሪቷን ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሚያስተሳስሯት ነጥቦች ላይ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/1B6xuምስል DW/Y.G. Egziabherማስታወቂያ በደቡብ ሱዳን የተነሳው ግጭት በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ስለሚኖረው ሚና እንዲሁም የአባይ ተፋሰስ ሀገራት እና የግብፅ ግንኙነት በመግለጫው ከተነሱ ርዕሶች ጥቂቶቹ ናቸው። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጋዜጣዊ መግለጫ የተከታተለው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል። ተከታተሉት። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ