የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር ጋዜጣዊ መግለጫ፣18 ሰኔ 2001ሐሙስ፣ ሰኔ 18 2001የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ትናንት ለውጭና ለአገር ውስጥ ጋዜጠኞች፣ በተለያዩ አገርና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል።https://p.dw.com/p/IbEiምስል AP Photoማስታወቂያበዚሁ መግለጫ፣ የሶማልያን ወቅታዊ ይዞታና የኢትዮጵያ ድርሻ በምን ዓይነት መንገድ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል አብራርተዋል። በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ታደሰ እንግዳው ተገኝቶ ነበር። ተክሌ የኋላ፣ ሒሩት መለሰ፣