1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ» እውቅና መከልከል

ዓርብ፣ ሚያዝያ 17 2006

«የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ» የሚል ስያሜ እንዳለው የጠቀሰው ማኅበር ሕጋዊ ምሥረታ ባካሂድም የፌዴራል በጎ-አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ ሕጋዊ ዕውቅና ነፈገኝ ሲል አማሯል።

https://p.dw.com/p/1Bodb
ምስል DW

ኤጀንሲው ለሠነዶች ማረጋገጫ መሥሪያ ቤት የስማችንን መጠሪያ ማረጋገጫ እንዲሰጠን ደብዳቤ መፃፍ ሲገባው ክልከላ አድርጎብናልም ብሏል። ኤጀንሲው በበኩሉ «የኢትዮጵያ» የሚል ስያሜ የሚይዙ በጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ቢያንስ በአምስት የሀገሪቱ ክፍሎች በሚኖሩ አባሎቻቸው ድጋፍሊ ኖራቸውና መታወቂያ ሊይዙ እንደሚገባቸው ሕጉ ቢጠቅስም ማኅበሩ ይህን አላሟላም ብሏል። ሁለቱንም ወገኖች ያነጋገረዉ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል። እንደሚከተለው ያቀርበዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ