የኢትዮጵያ የ 2004 ዓ.ም ባጀትና አስተያየቶች29 ሰኔ 2003ረቡዕ፣ ሰኔ 29 2003የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱን የ 2004 ዓ.ም በጀት ትናንት አፅድቋል።ምክር ቤቱ ትናንት በወሰነዉ መሠረት የመጪዉ ዓመት በጀት 117.8 ቢሊዮን ብር ነዉ።https://p.dw.com/p/RY35የ 2004 የኢትዮጵያ በጀት 6,93 ቢሊዮን ዶላር ነው።ማስታወቂያየመጪዉ ዓመት በጀት ከዘንድሮዉ በእጥፍ ሊበልጥ ጥቂት ነዉ የቀረዉ። በጀቱን በተመለከተ የህዝብ አስተያየትን፤ ከተቃዋሚ ፓርቲ፤ የአቶ በየነ ጴጥሮስን እና፤ የኢኮኖሚ ባለሙያ የአቶ ቡልቻ ደመቅሳን አስተያየት ማድመጥ ይችላሉ። ልደት አበበ ሸዋዮ ለገሰ