የኢትዮጵያ የፀረ-ሽብርተኝነት ህግና የሂውማን ራይትስ ዎች አስተያየት19 ሐምሌ 2003ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003ለሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት- የሂውማን ራይትስ ግልፅነት ይጎድለዋል ያለውን የኢትዮጵያ መንግስት ስራ ላይ ያዋለው የፀረ አሸባሪነት ህግ ለሌላ አላማ መጠቀም እንዲያቆም ጥሪ አደረገ።https://p.dw.com/p/RcE4ማስታወቂያየሂውማን ራይትስ ዎች ትናንት ባወጣው መግለጫ መንግስት ህጉን የንግግር ነፃነት መብትን ለማፈንና የፍሪድ ሂደትን ለመጋፋት ከመጠቀም እንዲቆጠብ ጠይቋል። ይህንኑ መግለጫ መነሻ በማድረግ ልደት አበበ የአፍሪቃው ክፍል ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑትን -ቤን ሮሌንስን አነጋግራቸዋለች።