የኢትዮጵያ የጤና ተቋማት ይዞታ
ረቡዕ፣ መጋቢት 7 2003ማስታወቂያ
በቅርቡ አዲስ አበባ ውስጥ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪቃ ሀገራትን ያሳተፈው የጤና ላቦራቶሪ ሳይንስ ባለሞያዎች ማሕበር ምስረታ ጉባኤ ላይ የተገኙት በአፍሪቃ የዓለም የጤና ድርጅት ተጥሪ ፕሮፌሰር ፒተርም ኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት የጤና መስኩን ለማሻሻል ያደረገችውን ጥረት አወድሰዋል ይሁንና የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው እንደዘገበው በየጤና ማዕከላቱ የሚታየው ዕውነታ በየስብሰባ አዳራሹ ከሚነገረው ጋር የሚቃረን ነው ። ታደሰ የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስትርን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ሂሩት መለሰ