1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የጤና መርሕና ዩናይትድ ስቴትስ ርዳታ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 18 2003

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያን የጤና መርሕ ገቢር ለማድረግ ለአምስት ተከታታይ አመታት በገንዘብ የምትረዳበት ሥምምነት ትናንት ተፈርሟል።

https://p.dw.com/p/PrKW
ምስል picture-alliance/Ron Sachs - via CNP

የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ዉስጥ በተፈራረሙት ዉል መሠረት ኢትዮጵያ ኤድስን መከላከልን ጨምሮ የተለያዩ የጤና መስኮችን ለማስፋፋት ለቀየሰችዉ መርሕ ማስፈፀሚያ ዩናይትድ ስቴትስ በአየመቱ ሰወስት መቶ ሚሊዮን ዶላር ለአምስት አመታት ትረዳለች።ታደሰ እንግዳዉ የስምምነቱ ሰነድ ሲፈረም ተከታትሎት ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ