የኢትዮጵያ የወደብ ችግር15 ኅዳር 2002ማክሰኞ፣ ኅዳር 15 2002ወደብ አልባ የሆነችው ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይ በየዓመቱ በርካታ ገንዘብ እንደምታወጣ ተገለፀ ። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪቃ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዛሬ የቀረበ ጥናት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ በጅቡቲ ወደብ ለምታካሂደው የወጪና ገቢ ንግድ በየቀኑ ሁለት ሚሊዮን ዶላር ትከፍላለች ።https://p.dw.com/p/KeQxKarte von Äthiopienምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያበጥናቱ እንደተዘረዘረው ኢትዮጵያ በዓመት ለወደብ ኪራይ የምትከፍለው አገሪቱ ለነዳጅ ዘይት ከምታወጣው ገንዘብ ቀጥሎ ትልቁን ቦታ ይይዛል ። ይህኑ በተመለከተው ስብሰባ ላይ ችግሩን ለማስወገድ ኢትዮጵያ ደረቅ ወደቦችን መገንባትና ያሉትን ማስፋፋት ብቸኛው አማራጯ መሆኑ ተጠቁሟል ። ታደሰ ዕንግዳው ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ